AppMarket24.com

Quality apps built with AppCreator24.

እዮብ ፀጉር ቤት

5.0 (4)
97 downloads
ወረፋ መያዣ

Screenshots

Preview of the app

እዮብ ፀጉር ቤት
እዮብ ፀጉር ቤት
እዮብ ፀጉር ቤት

About this app

እንኳን ወደ እዮብ የወንዶች ፀጉር ቤት መተግበሪያ በሰላም መጡ። ይህ አፕሊኬሽን ለደንበኞቻችን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። በአፑ አማካኝነት ያሉበት ቦታ ሆነው ወረፋ መያዝ፣ የፀጉር ስራ ዋጋዎችን ማየት እና የሚፈልጉትን የፀጉር ስታይል መምረጥ ይችላሉ። ጥራት ያለው የፀጉር መቆረጥ፣ መታጠብ፣ የፊት እንፋሎት እና ሌሎች ተያያዥ አገልግሎቶችን በታማኝነት እንሰጣለን። መተግበሪያውን ተጠቅመው ጊዜዎን ይቆጥቡ።"

Related apps

More apps in the same category

Report app

Tell us the reason and we will review the app.